የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ መሀመድ አሚን  እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ  አለሙ  መካከል ስላለው  የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በምሥራቅ  ገዛኸኝ ጥሩነህ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አዳሙ ፈቃዱ እንዲሁም በደቡብ አለም ታደለ የሚያዋስነው በአቶ ምናሉ ቢተው ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የአፈጻጸም ተከሣሽ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,504,605 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ አራት ሺህ ስድስት መቶ አምስት  ብር) በጨረታ ይሸጣል፡፡  የጨረታ ማስታወቂያው ከሰኔ 08/2018 እስከ ሀምሌ 08/2018 ዓ/ም ለ30 ቀን በጋዜጣ የሚውል ሲሆን ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሐምሌ 09/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ስለሆነ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋዉን 1/4ኛዉን በሲፒኦ በማስያዝ ቦታው ድረስ ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-16
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-07-16 12:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 15, 2026
  • Posted at: 2026-06-16T07:49:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders