ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አሸናፊ ለሚሆኑ ተጫራቾች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ (invitation to Bid)
ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት በመፍረስ ላይ ያለውን አካል ኃ/የተ/የግ/ ማህበር የሆኑትን የሚከተለቱትን ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አሸናፊ ለሚሆኑ ተጫራቾች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
- ሎት 1 የተጠናቀቁ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 2 ያልተገጣጠሙ እና የተለያዩ የፈርኒቸር ዕቃ ከፍሎች
- ሎት 3 የተለያዩ ቆዳዎች፣ እስፖንጅ ኬሚክ ፋይበር እና ጨርቃጨርቅ
- ሎት 4 ማጠፊያዎች፣ መቆለፊያዎች እና መገጣጠሚያዎች
- ሎት 5 የተለያዩ ብረታብረቶች እና የሻተር መስሪያ ግብአቶች
- ሎት 6 የመስሪያ መሳሪያዎች (Tools)
- ሎት 7 የተለያዩ የብረታብረት እና የእንጨት ውጤቶች ማምረቻ ማሽኖች
- ሎት 8 ኤምዲኤፍ እና የተለያዩ ጣውላዎች
- ሎት 9 ኮምፒውተር እና ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት 10 መኪና
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር አምስት መቶ / 500.00/ በመክፈል ሃያ ሁለት አካባቢ ጌትፋም ሆቴል አጠገብ ኢንዲስትሪያል ፕሮጀክቶች አገልግሎት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ ጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ ከሰዓት በኃላ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱ ከሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ድረስ የሚሸጥ ይሆናል።
- ከላይ የተዘረዘሩት ንብረቶችን በአካል መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የመሸጫ ቀን ከመጠናቀቁ በፊት በተቀመጠው የማስጎብኛ የሥራ ቀናት እና ሰዓት መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት ወይም ድርጅቱ በሚያዘጋጀው ትራንስፖርት በአካል በመቅረብ መመልከት ይችላሉ። / መጎብኘት የሚችሉበትን ቀን ከሁለት ቀናት በፊት አስቀድመው ከዚህ በታች በተገለፀው ስልክ ቁጥር ደውለው ማሳወቅ ይኖርባቸዋል።
- የጉብኝት ቀናት ሰኔ 15፤17 እና 19 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ብቻ ጨረታ ሰነድ ለገዙ አካላት ዱከም በሚገኘው መጋዘን ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች ማሳያ ይሆናል።
- ለመኪና ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች በራሳቸው ትራንስፖርት ሳሪስ አካባቢ መኪናው በሚገኝበት ቦታ የጨረታ ሰነዳቸውን በማሳየት ከ ሰኔ 13 ፣ ሰኔ 16 እና ሰኔ 18፣ 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ብቻ መመልከት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ ቀናቶች ከሰኔ 8 እስከ 23 ቀን 2018 ዓ.ም
- ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡06 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ
- ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ እና
- ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ/ም ግን ከጠዋቱ 4፡00 ብቻ ማስገባት ይቻላል።
- ጨረታው ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለዚሁ ተብሎ በሚዘጋጅ አዳራሽ ይከፈታል። / የጨረታ መክፈቻ ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ እና ተጫራቾች በሰነድ ግዢ ወቅት በሚያስመዘግቡት የኢሜል ወይም በስልክ አጭር ፁሁፍ አድራሻው አንዲያውቁት ይደረጋል።
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለመረጃ በስልክ ቁጥር 09 20 85 45 61 እና 09 67 13 85 79 መደወል ይችላሉ።
ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-30 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Jun 15, 2026
- Posted at: 2026-06-16T07:49:32.000Z
Documents
Categories
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHome Appliance and SuppliesFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesHouse FurnitureOffice FurnitureFoam MattressPlastic Raw Materials and ProductsShoes and Other Leather ProductsTextile, Garment and LeatherAluminium ProductsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsOther MetalsMetal and Metal WorkingHand Tools and Workshop EquipmentWood and Wood WorkingVehicleRentVehicles PurchaseTextile, Garments and UniformsBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksEquipmentSafety and SecurityVehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery ForeclosureOther SalesDisposal SaleAmharic2merkatoዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅትAddis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.