የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ገነቱ ካሴ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ. አቶ እንግዳ ዘለቀ፣ 2ኛ. አቶ ጥላየ ዘለቀ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት የ2ኛ. አፈፃፀም ተከሳሽ የአቶ ጥላየ ዘለቀ ከበደ ንብረት በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ትርንጎ አይናለም፣ በሰሜን አታለል ወርቄ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ያለው 500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት ፍ/ቤቱ በመነሻ ዋጋ ብር 1,534,209.99 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሰላሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠኝ ሺህ ከዘጠና ዘጠኝ ሳንቲም) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለፈለገ የጨረታውን ማስታወቂያ ለ30 ቀን በጋዜጣ እንዲውል በማድረግ የጨረታው ቀንም ሀምሌ 09/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 እንዲውል በማድረግ ውጤቱን ለፍ/ቤቱ እንዲገልጽ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-16
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-07-16 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
- Published: Jun 15, 2026
- Posted at: 2026-06-16T07:50:59.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.