የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 8 ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 8 ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡
1. መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይሆናል፡፡
3. ጨረታው የሚዘጋው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ይሆናል፡፡
4. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው ቀን በ3፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ በተመለከተ በከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ግቢ ከጠዋቱ 3፡00 ይሆናል፡፡
5. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 18 31 73 72 ወይም 09 37 81 60 41 ደውሎ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-25
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ11፡00
- Bid opening: 2026-06-26 09:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ10ኛው ቀጥሎ ባለው ቀን በ3፡00
- Region: Amhara
- Publishing entity: የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jun 15, 2026
- Posted at: 2026-06-16T07:55:42.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.