Grains, pulses and staples

የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት የህግ ታራሚዎች የምግብ እህልና ማጣፈጫ አወዳድሮ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ማ/ፖ/ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት ትዕዛዝ በህግ ጥላ ስር ሆነው በመታረም ላይ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህልና ማጣፈጫ አወዳድሮ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  1. ህጋዊና በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
  5. የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ የኢ/ን/ባንክ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ / በጥሬ ገንዘብ ወይም የኢ/ን/ባንክ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
  7. የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  8. የቀለብ አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት በተቋሙ ግቢ ድረስ በማምጣት ማስረከብ የሚችል
  9. ዊዝሆልዲንግ (3%) ለመቁረጥ ፍቃደኛ የሆነ
  10. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
  11. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከመጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል
  12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ ስልክ ቁጥር 0939305590 ደውለው መረዳት ይችላሉ
  13. ጨረታው የሚከፈተው ማጂ ቱም ከተማ አስ/ር ቱም ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 4 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ሲሆን በ10ኛው ቀን ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  14. የተጫራቾች አለመገኝት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉለውም
  15. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

የቱም ማረሚያ ተቀም


Tender details

  • Deadline: 2026-06-25
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከመጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-06-25 09:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከመጣበት ቀን አንስቶ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Yetum Correctional Center
  • Bid bond: 50,000 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jun 16, 2026)
  • Posted at: 2026-06-16T09:07:10.000Z
← Back to all tenders