የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 2022 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለውን የድርጅት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ -----ህጻን ቤዛዊት ካሳሁን ሞግዚት ህንጻ ውበት

አፈ/ተከሳሽ--- አዲስዓለም አዘነ

መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 በአዋሳኝ በምስራቅ ክልል ኦዲተር በምዕራብ ኮብል መንገድ በሰሜን አስፓልት መንገድ በደቡብ ፀረሙስና ኮሚሽን ስፋቱ 2022 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለውን የድርጅት ቤትና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ የተወሰነ በመሆኑ በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 157,956,567.87 /አንድ መቶ ሃምሳ ሰባት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሰባት ብር 87/100 ሳንቲም/ በሆነ ዋጋ መነሻ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያው ከሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ለ30 ቀን አየር ላይ እንዲውል በማድረግ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 በጨረታ የሚሸጥ ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚካሄደው ከዚያው ከቦታው መሆኑን አውቀው ታጫራቾች የሚጫረቱበትን 1/4ኛ በመያዝ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-15
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-07-15 12:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: South Gondar Administration Zone Higher Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 16, 2026
  • Posted at: 2026-06-16T09:09:27.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders