የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓ.ም ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ አገልግሎት የሚሆኑ እና የቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን ከሀምሌ 1/11/2018 እስከ 30/04/2019 በጀት ዓመቱ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በማጫረት ለመግዛት ይፈልጋል።

ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ተከታታይ 15 ሥራ ቀናት ውስጥ ከግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 እየቀረባችሁ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 400 ብር በመክፈል ሠነድ በመግዛት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

ለውድድር የሚያስፈልግ መስፈርቶች፡

  • የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው/ያላት
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት ያለው/ያላት
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  • ሎት 1 የምግብ መስተንግዶ
  • ሎት 2 ጽ/መሣሪያና ጽዳት ዕቃ
  • ሎት 3 ዲኮር ማስዋብ
  • ሎት 4 የአልጋ አገልግሎት
  • ሎት 5 የህትመት ሥራ
  • ሎት 6 ኤሌትሮኒክስ
  • ሎት 7 ሞተር ሳይክል
  • ሎት 8 ሻይ ቡናና ቆሎ
  • ሎት 9 አዳራሽና ከተማ ማጽዳት
  • ሎት 10 ህንፃ መሣሪያ
  • ሎት 11 ባህላዊ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ

ለእያንዳንዱ 3,000.00 ከንግድ ባንክ የተረጋገጠውን ሲፕአ/CPO/ወይም ካልተቻለ በጥሬ በ-B-አካውንት ቁጥር 1000562153563 አስገብቶ እስሊፕ ማቅረብ ግዴታ መሆኑ፤ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደትን የማያስተጓጉል መሆኑ፣ የጨረታ ውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዣ ውል ከመፈራረሙ በፊት በታወቀው ባንክ አስገብቶ እስሊፕ ማቅረብ የሚችል መሆኑ አሸናፊ ድርጅት የተመረጠውን ዕቃ በጥራት የማቅረብ ግዴታ መሆኑ፤ አሸናፊ ድርጅት ዕቃውን ለደ/ም/ኢ/ ህ/ክ/መንግስት ታርጫ ማዕከል ምክር ቤት ቢሮ ድረስ በራሱ ወጪ አምጥቶ ማስረከብ የሚችል የሚትችል ሲሆን፤ ጨረታ ሣጥኑ የሚከፈተው በ16ኛው ሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 የሚከፈት ይሆናል ። ቀኑ ሰንበት ወይም ሥራ ቀን ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀናት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጨማሪ መረጃ ስልክ 047 345 0911/ 047 345 0904 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የደ/ም/ኢ/ህ/ክልል ምክር ቤት/ታርጫ/


Tender details

  • Deadline: 2026-07-04
  • Publishing entity: የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምክር ቤት
  • Bid bond: ለእያንዳንዱ 3,000.00 ብር
  • Bid document price: ለእያንዳንዱ 400 ብር
  • Published: Jun 17, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders