Building and equipment maintenance
የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ በ30/9/2018 ያወጣውን ጨረታ ሰርዟል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ስስመሰረዝ
በ30/9/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ የወጣው የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ የነባር G+2 ህንፃ ጥገና ስራ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ስላገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን።
ስልክ 011-365-8463
የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ
ወልቂጤ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a26866f0a538a0717000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-27
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የተሰረዘ ጨረታ
- Bid opening: 2026-06-27 12:00
- Bid opening (note): የተሰረዘ ጨረታ
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ሳተላይት ካምፓስ
- Published on: Addis Zemen (Jun 17, 2026)
- Posted at: 2026-06-17T07:20:21.000Z