ኦሞ ባንክ (አ.ማ. ጂንካ ዲስትሪክት) የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

Description

የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ጂንካ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል።

/

የተበዳሪው ሥም

የንብረት አስያዥ ሥም

ለጨረታ የቀረበው መያዥያ

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር

የጨረታው ቀንና ሰዓት

ከተማ/ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሬ

የንብረት መነሻ ዋጋ ብር

ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ ታመኔ አክመሶ

አቶ ታመኔ አክመሶ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ጋዜር

024/2015

 

267

 

150,000

23/10/2018 .

3:30-4:00

 

2

ጥረት አጣና ማህበር

ወ/ሮ ፋሲካ አዛዮ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ጋዜር

94/2014

230

150,000

23/10/2018 .

4:00-4:30

 

3

አቶ ዘርን ጋንግሲ

አቶ ዘርን ጋንግሲ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ጋዜር

69/2013

340

150,000

23/10/2018 .

4፡30-5፡00

4

/ ተስፋነሽ ያበል

/ ተስፋነሽ ያበል

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ጋዜር

78/2005

145

250,000

23/10/2018 .

5፡00-5፡30

5

አቶ ቡልማይ ይዝንቶ

አቶ ቡልማይ ይዝንቶ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ቶልታ

36/007/06

148

150,000

24/10/2018 .

3:30-4:00

 

6

አቶ ስንታየሁ ይመር

አቶ ስንታየሁ ይመር

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ቶልታ

403/007/18

150

70,000

24/10/2018 .

4:00-4:30

 

7

ዝግባ ከብት ድለባ ማህበር

አቶ ደጉ ጉጆ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ቶልታ

823/007/11

258.5

170,000

24/10/2018 .

4፡30_5፡30

8

አቶ /ስላሴ ማስባይስ

አቶ ተስላሴ ማስባይስ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ቶልታ

175/007/08

156

220,000

24/10/2018 .

5፡00_5፡30

9

እንደግ እላቂ እቃ ማህበር

አቶ አዳሙ ኤስማይ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ቶልታ

476/07/10

150

200,000

24/10/2018 .

5፡30_6፡00

10

ሰርቶ መለወጥ ማህበር

አቶ አጅቤ ዶሎ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ቶልታ

294/07/8

260

200,000

24/10/2018 .

6፡00_6፡30

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ከፍያ ማዘዣ ሲፒኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፈት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኘበት ይካሄዳል፤
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስም።
  • ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ወይም ሲድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን ያሸነፈው አካል የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ አስፈላጊውን ከፍያ ይፈጽማል።

ኦሞ ባንክ (አ.ማ.) ጂንካ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-01
  • Publishing entity: OMO Bank S.C.
  • Bid bond: 10%
  • Published: Jun 17, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders