ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር

የጨረታ ማስታውቂያ

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ

  • አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣
  • የቢሮ ዕቃዎች እና
  • የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አውዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሰኔ 10 ቀን 2018ዓ/ም ጀምሮ ዘውትር በስራ ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላል።

  1. የጨረታ ማስታውቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አቃቂ ቃሊቲ ከማስልጠኛ አደባባይ ወደ ሃናማሪያም ሲሄዱ 300 ሜትር እርቀት ላይ በስተግራ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ 600 ሜትር በቀጥታ አዲሱ አስፋልት መንገድ ጨርቃ ጨርቅ ኢኒስቲትዮት ፊት ለፊት ሲሆን
  2. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ዋስትና (BID BOND) በባንክ ክፍያ ትእዛዝ በቼክ (CPO) ወይም በጥሪ ገንዘብ በመስሪያ ቤቱ ትክክለኛ ስም በማስገባት ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሰኔ 20 ቀን 6:00 ሠዓት ድረስ በመስሪያ ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
  3. ጨረታው በተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመሰብሰቢያ አዳራሽ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ/ም በ6:30 ይከፈታል።

ስልክ ቁጥር

09 11 92 69 00

09 41 16 68 53


Tender details

  • Deadline: 2026-06-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-27 12:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Magercon PLC
  • Buyer address: ቃሊቲ ከማሰልጠኛ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም ሲሄዱ 300 ሜትር ርቀት ላይ በስተግራ በካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ 400 ሜትር በቀጥታ አዲሱ አስፋልት መንገድ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ጨርቃ ጨርቅ ኢንስቲትዩት መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት
  • Bid bond: 5%
  • Published: Jun 17, 2026
  • Posted at: 2026-06-17T08:49:48.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders