በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ለ12 (አሥራ ሁለት) ተከታታይ ወራት የሚቆይ ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል እህል ምግብ ማጣፈጫዎች እና የምግብ ማብስያ ማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Description

ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ ቁጥር 03/2018

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ለ12 (አሥራ ሁለት) ተከታታይ ወራት የሚቆይ ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል እህል ምግብ ማጣፈጫዎች እና የምግብ ማብስያ ማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተመለከቱትን፡-

ሎት-1 እህል

ሎት-2 የምግብ ማጣፈጫዎች

ሎት-3 የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

1

ነጭ ጤፍ

በኩ/

2

ቦቆሎ 1 ደረጃ

በኩ/

3

ባቄላ 1 ደረጃ

በኩ/

4

ፊኖ ዱቄት 1 ደረጃ

በኩ/

5

ዛላ በርበሬ (ያልተፈጨ)

በኩ/

6

የምግብ ጨው

በኩ/

7

ጎመን ዘር

በኩ/

8

ቀይ ሹንኩርት

በኩ/

9

ነጭ ሹንኩርት

በኩ/

10

ዝንጅብል

በኩ/

11

ሻይ ቅጠል ባለ 80 ግራም

በካርቶን

12

የእንጀራ ምጣድ

በቁጥር

13

ሠፈድ

በቁጥር

14

ካመራ 500 ግራም

በፓኬት

15

እርድ

በኩ/

16

በቀርከሃ የተሠራ አክንባሎ

በቁጥር

17

ሚስር

በኩ/

18

የማገዶ እንጨት

በሜ/ኩብ

ሕጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ጨረታው የሚካሄድበት የሥራ ቋንቋ አማርኛ ሲሆን በሚወዳደሩበት የንግድ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ የጅምላ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ2018 ዓ.ም ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፤ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ፤ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢነት

ዝርዝር ለመመዝገባቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) የያዘ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ የተጠቀሱ መሥፈርቾችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 400/አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሠነድ ከይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ገዝተው ከሞሉ በኃላ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ አሥራ አምስተኛው ቀን 10፡30 ሰዓት ድረስ የታሸገውን ኤንቬሎፕ ወደ ጨረታ ሳጥን አስገብተው በዚሁ ቀን በዕለቱ 10፡35 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ከታሸገ በኃላ በዕለቱ 10፡40 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ይከፈታል።

ጨረታውን ሰነድ ለውድድር አቅርበው ከግል ፍላጎታቸው /ሁኔታ/ የተነሳ በዕለቱ የማይገኙ ሲሆን ጨረታው ተከፍቶ ውጤቱ ይገለጽላቸዋል እንጂ የጨረታውን ሂደት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም። አንድ ተጫራች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይቻልም። በጨረታው ሠነዱ የተመለከቱትን ዓይነቶች ከላይ በሰንጠረዥ ውስጥ የተገለጸው መሰረት ይሆናል። የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸ ጊዜ ጅምሮ የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ አቅርበው ውል መፈጸም አለባቸው።

አሸናፊዎችን አሸናፊነታቸውን እንደተገለጸ ውል የማይፈጽሙ ሲሆን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ አይመለስም (ይወረሳል)። የጨረታው ዝርዝር በጨረታው የአፈጻጸም መመሪያ ላይ የተገለጸ ስለሆነ በይበልጥ ተቀባይነት ያለው የጨረታ ሰነድ በመሆኑ አንድ በአንድ ማንበብ ይኖርባቸዋል። ጨረታ አውጪው መ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 046-225-2403 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም


Tender details

  • Deadline: 2026-07-03
  • Publishing entity: Yirgalem Correctional Facility
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Jun 17, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders