ዳሽን ባንክ አ.ማ. እሁድ ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ክፍል 2 ገጽ 10 ላይ ታትሞ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ዳባ/0015/25 ላይ የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Description
ማረሚያ
እሁድ ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ክፍል 2 ገጽ 10 ላይ ታትሞ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ዳባ/0015/25 ተበዳሪና አስያዥ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በሰንጠረዡ ውስጥ የንብረቱ ዓይነት በሚለው ስር የካርታ ቁጥር OR0001131890511 የሆነው ቤት G+2 እና የካርታ ቁጥር LMK120170402373511827 የሆነው ቤት G+1 ስህተት ስለሆነ የካርታ ቁጥር OR0001131890511 የሆነው ቤት G+1 እና የካርታ ቁጥር LMK120170402373511827 የሆነው ቤት G+2 ተብሎ ተስተካክሎ ይነበብ።
ዳሽን ባንክ አ.ማ.
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a2fe6510a538a48cd000001
Tender details
- Deadline: 2026-07-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-16 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Published: Jun 17, 2026
- Posted at: 2026-06-17T09:26:47.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.