ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ትምህርት ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/002/2026
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ /ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
አበዳሪዉ ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት/ አገልግሎት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ
|
ጨረታዉ የሚካሄድበት |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ጊዜ
|
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ቤሪያ ዩኒዬን |
ሃዋሳ ቲቲሲ |
ተበዳሪዉ |
ሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ፣ ዶሬ ባፋኖ |
01 ቀበሌ |
0000025 |
4,585 ካ.ሜ
|
ትምህርት ቤት
|
1,582,274
|
ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4:00-6:00
|
በድጋሜ
|
|
2 |
አቶ ኤሊያስ ዮሃንስ
|
ሞያሌ
|
ተበዳሪዉ
|
ኦሮሚያ ክልል ፤ሞያሌ ከተማ |
ሞያሌ ከተማ 02 ቀበሌ |
A74/71074/2013
|
300 ካ.ሜ
|
የመኖሪያ ቤት
|
2,252,310
|
ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
3 |
አቶ ታፈሰ እሽኔ |
በንሳ |
ተበዳሪዉ |
ሲዳማ ክልል በንሳ ከተማ |
03 ቀበሌ |
1907/2005
|
97 ካ.ሜ |
የመኖሪያ ቤት |
257,272 |
ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00
|
በድጋሜ
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና በሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢዉ ይከፍላል።
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠዉ ተጫራች በጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ።
- የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉወኪሎቻቸዉ መገኘትይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 212 65 37 ወይም 046-212 55 73 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀን የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-05 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 17, 2026
- Posted at: 2026-06-17T10:36:01.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.