የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር ወማተ/አ/2257/20

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።

.

የአቅርቦቱ አይነት

ኪያ

የቅርቦት መጠን

የማቅረቢያ ጊዜ

ርክክብ የሚፈፀሚበት ቦታ

በቅድሚያ 03 ወራት ቆይታ ጊዜ -ስከ

01

ነጭ ሠርገኛ ጤፍ

በኩ/

150-200 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

02

ነጭ በቆሎ

በኩ/

450-650 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

03

ባቄላ

በኩ/

60-80 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

04

የሀገር ውስጥ ስንዴ

በኩ/

40-45 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

05

የሽሮ ጓያ

በኩ/

40-50 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

06

ጎመን ዘር

በኪ.

20-50 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

07

ቀይ ሽንኩርት

በኪ.

500-600 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

08

የዳቦ እርሾ

በፓኬት

30-40ፓኬት

 

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

09

ሻይ ቅጠል

በፓኬት

100-180 ፓኬት

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

10

ጨው

በኩ/

5-6 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

11

የተፈጨ በርበሬ 1ኛው

በኪ.

150-280 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

12

ግንዲላ የማገዶ እንጨት

በሜ.

50-80 ሜትር ኩብ

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2018-30/01/2019

መመዘኛዎች

(01) በየመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/፣የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ላት/ ከማንኛውም ግብርና ታክስ ከፋይነት ነፃ እንዲሆኑ ከተፈቀደላቸው ድርጅቶች፣ዩኒየኖችና ተመሳሳይ የንግድ ድርጅቶች በስተቀር የVAT15% ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው፤

(02) ተጫራቾች ለሚጫረቱበት አቅርቦት በቀደምት የሥራ ዘመን ተጫርተው በማሸነፍ ለማረሚያ ተቋማት ወይንም ለሌሎች መንግስታዊና ሕዝባዊ ድርጅቶች ለ01(አንድ)አመት እና ከዚያም በላይ ለሆነ ጊዜያት ያለ እንከን ስለማቅረባቸው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ /ምስክር ወረቀት/ ማስረጃ ከሌሎች መጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ፤

(03) አሸናፊው ተጫራች ለአቅርቦቱ ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት ከሀምሌ1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ወራቶች በየወሩ ለማቅረብ ሕጋዊ የውል ሰነድ የሚፈርምና ያሸነፈው ነጠላ ዋጋ እንደተጠበቀ ሆኖ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሚሆን ፡

(04) ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመንጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ደ/ሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ CPO/ ተመሳሳይ/ሰነድ በማሠራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

(05) ተጫራቶች፡- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር / ተከታታይ ቀናት የእያንዳንዱን እህል/ማጣፈጫ/ የአንዱን ኩንታል/ኪ/ግራም/ ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኮፒዎች ጋር በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

(06) ተጫራቾች የእህል ዓይነቶችን እና የበርበሬ ናሙና የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መዘንጋት የለባቸውም

(07) ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት በማረሚያ ተቋሙ ቅጥር ግቢ አዳራሽ /ቢሮ/ የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ ዕለቱ የበዓላት /የዕረፍት/ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-330- 0154 ፣ 011 -330 1139 : ወልቂጤ ማ/ተቋም 011- 330-1568 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Publishing entity: Welkite Correctional Facility
  • Bid bond: 2% የብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ CPO/
  • Published: Jun 19, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders