Building and equipment maintenance
በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Description
ማረሚያ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በኮሌጁ ለሚገኙ የተለያዩ የሥራ ክፍሎች መገልገያ የሚውሉ እቃዎች ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 38 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በግዥ መለያ ቁጥር AAPPC 004/18 የወጣ ሲሆን ሆኖም ከተዘረዘሩት ሎቶች ውስጥ ሎት 6 የጥገና፤ የቧንቧ ውሃ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በስህተት ሳይካተት የወጣ በመሆኑ በዚህ ማስታወቂያ የታረመ ሲሆን የተቀረው የማስታወቂያ ዝርዝር ቀደም ሲል ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a2bb5960a538ac2aa000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-22 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
- Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Jun 20, 2026)
- Posted at: 2026-06-20T08:20:47.000Z