Land lease and real estate

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሀገረ ሰላም ከተማ ማ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀውን ቦታ በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

9ኛ ዙር የወጣ የመሬት ጨረታ ማስታወቂያ

  • የጨረታው አይነት መኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ
  • በሲዳማ ብ/ክ/መ ሁላ መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት በሀ/ሰላም ከተማ ማ/ ቤት ጋር በመተባበር የከተማን ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በሚደነገገው አዋጅ 721/2004 ዓ.ም አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ-ሠ በተዘረዘሩት መሰረት ከይገባኛል ነጻ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለውን ለመኖሪያ የተዘጋጀውን ቦታ በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
  • በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ10 የሥራ ቀናት ውስጥ የቦታውን ዝርዝር መረጃና የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሀገረሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት የመሬት ልማትና ማጅመንት ዋና ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 በስራ ቀናት መግዛት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን።
  • የአንዱ ካ/ሜ ዋጋ መነሻ ለመኖሪያ ቦታ 113 ብር ነው
  • የጨረታው ሰነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየው ቀን ከ15/10/2018 ዓ.ም እስከ 26/10/2018 ዓ.ም በስራ ቀናት ብቻ ይሆናል ፡፡ ቦታውን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገልጸው የጉብኝት ፕሮግራም ይሆናል።
  • የጨረታውን ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ 29/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ብቻ ይሆናል
  • ጨረታው የሚታሸገው በዛው ቀን 29/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይሆናል
  •  ጨረታው የሚከፈተው በዛው ቀን 20/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ላይ ነው
  • ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በቀን 13/10/2018 ዓ.ም ታትሞ በሚወጣ ደቡብ ንጋት ጋዜጣ ላይ እና ከመስሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ማግኘት ይችላሉ
  • ጨረታ ማስከበሪያ 5 %CPO ማስያዝ የሚችል
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሁላ ወረዳ መሬት አስተዳደር እና ኢንፈስትመንት ጽ/ቤት የሀ/ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ጋር በመተባበር
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0916 360 709,0916 307 908 እና 0991 058 545

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሀገረ ሰላም ከተማ ማ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-06
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): 29/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
  • Bid opening: 2026-07-06 12:00
  • Bid opening (note): 20/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Zone Hager Selam City Municipality
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Yedebub Nigat (Jun 20, 2026)
  • Posted at: 2026-06-22T07:16:14.000Z
← Back to all tenders