በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በሸካ ዞን የቴፒ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በሸካ ዞን የቴፒ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በቴፒ ከተማ ሠላም ቀበሌ እስታዲየም ሰፈር ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል።

ስለዚህ

1.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከማዘጋጃ ቤቱ የመሬት ልማትና ማናጅመንት የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 መውሰድ ይቻላ።

2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለቦታዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ እና የሚከፍሉትን የሊዝ ቅድመ ክፍያ በጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. አንድ ተጫራች ከአንድ ቦታ በላይ በአንድ ፕሎት ላይ መጫረት አይችልም።

4. ተጫራቾች ጫረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ቦታ የጠቅላላ የቦታውን ስፋት በመነሻ ዋጋው ተባዝቶ የሚገኝው ውጤቱን 5 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የገንዘብ ክፍል ትዕዛዝ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የሊዝ ዋጋ 80% ነጥብ ሲኖረው በቅድሚያ ክፍያ መጠን ደግሞ 12% ነጥብ እና ክፍያ ማጠናቀቂያ 8% ይኖረዋል። የጨረታው አሸናፊ የሚለየው 3 በ(ሶስት) ነጥቦች ድምር በሚገኝው ውጤት ነው።

6. የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በግልጽ በይፋ ከተገለፀ በኋላ በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጫረታ ዋስትና ማስተግበሪያ ቦንድ (CPO) ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

7. ተጫራቾች ለጨረታው ያቀረቡትን ቦታዎች ጨረታው በጋዜጣ ከተገለጸበት ቀንጀ ምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ቦታዎቹን ለማሳየት በተመደበው ባለሙያ አማካኝነት ቦታዎቹን በመዘዋወር መመልከት ይቻላል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት የቅድሚያ ክፍያ መጠን ከአጠቃላይ የሊዝ ክፍያ ከ20% ማነስ የለበትም።

8. ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

2018 ዓ.ም ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች መግለጫ

ተቁ

 

 

የቦታው አድራሻ

ለቦታው የተሰጠው  ኮድ ብሎክ

 

የቦታው መጠሪያ

 

የቦታው ስፋት በካ

 

የቦታው አገ/ት

 

የሊዝ

መነሻ ዋጋ በብር

 

በቦታው ላይ መጥባት ያለበት የህፃ ከፍታና መሬት ላይ መቀመጥ ያለበት

የህንፃው ሽፋን

ህንጣ የሚያርፍበት ቦታ ስፋት በ.ካ.ሜ

 

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዥያ ያለባቸው የብር መጠን  

ከተማ

 

ቀበሌ

 

1

ቴፒ

ሠላም

Y-1

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

2

ቴፒ

ሠላም

Y-2

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

3

ቴፒ

ሠላም

Y-3

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

4

ቴፒ

ሠላም

Y-4

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

5

ቴፒ

ሠላም

Y-5

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

6

ቴፒ

ሠላም

Y-6

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

7

ቴፒ

ሠላም

Y-7

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

8

ቴፒ

ሠላም

Y-8

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

9

ቴፒ

ሠላም

Y-9

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

10

ቴፒ

ሠላም

Y-10

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

11

ቴፒ

ሠላም

Y-11

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

12

ቴፒ

ሠላም

Y-12

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

13

ቴፒ

ሠላም

Y-13

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

14

ቴፒ

ሠላም

Y-14

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

15

ቴፒ

ሠላም

Y-15

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

16

ቴፒ

ሠላም

Y-16

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

17

ቴፒ

ሠላም

Y-17

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

18

ቴፒ

ሠላም

Y-18

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

19

ቴፒ

ሠላም

Y-19

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

20

ቴፒ

ሠላም

Y-20

 

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

21

ቴፒ

ሠላም

Y-21

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

22

ቴፒ

ሠላም

Y-22

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

23

ቴፒ

ሠላም

Y-23

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

24

ቴፒ

ሠላም

Y-24

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

25

ቴፒ

ሠላም

Y-25

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

26

ቴፒ

ሠላም

Y-26

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

27

ቴፒ

ሠላም

Y-27

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

28

ቴፒ

ሠላም

Y-28

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

29

ቴፒ

ሠላም

Y-29

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

30

ቴፒ

 

ሠላም

Y-30

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

31

ቴፒ

 

ሠላም

Y-31

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

32

ቴፒ

 

ሠላም

Y-32

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

33

ቴፒ

 

ሠላም

Y-33

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

34

ቴፒ

 

ሠላም

Y-34

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

35

ቴፒ

ሠላም

Y-35

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

36

ቴፒ

ሠላም

Y-36

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

37

ቴፒ

ሠላም

Y-37

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

38

ቴፒ

ሠላም

Y-38

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

39

ቴፒ

ሠላም

Y-39

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

40

ቴፒ

ሠላም

Y-40

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

41

ቴፒ

ሠላም

Y-41

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

42

ቴፒ

ሠላም

Y-42

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

43

ቴፒ

ሠላም

Y-43

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

44

ቴፒ

ሠላም

Y-44

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

45

ቴፒ

ሠላም

Y-45

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

46

ቴፒ

ሠላም

Y-46

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

47

ቴፒ

ሠላም

Y-47

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

48

ቴፒ

ሠላም

Y-48

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

49

ቴፒ

ሠላም

Y-49

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

50

ቴፒ

ሠላም

Y-50

ስታዲየም ሰፈር

200

መኖሪያ

150

G+0 70%

140

1500

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በሸካ ዞን የቴፒ ከተማ ማዘጋጃ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-01
  • Publishing entity: Tepi City Municipality
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Jun 20, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders