በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቦታን በልዩ ጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቦታን በልዩ ጨረታ ማስተላለፍ ስለምንፈልግ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ በአረ/ከ/አስ/መሬት/ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የጨረታ ሳጥኑ በ10 የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ላይ ይታሸጋል።
- ሳጥኑ በ11ኛው የስራ ቀን ውስጥ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይታሸጋል።
- የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/
- የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
- ስልክ ቁጥር 0222230628
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ፅ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-02
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00
- Bid opening: 2026-07-03 12:00
- Bid opening (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ውስጥ ከጠዋቱ 4፡00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Arerti City Administration City and Infrastructure Office
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Jun 21, 2026
- Posted at: 2026-06-22T08:43:12.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.