ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/034/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ንና ሰዓት

አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.)

1

መሰረት መንገሻ

ጠናጋሻው ጀማ

ግንብ ገበያ

አዳማ ከተማ፣ ጎሮ ቀበሌ

መኖሪያ ቤት

642/92

 

286

 

3,800,000.00

 

20/11/2018 .8:00-10:00 ሰዓት

2

ደርቡ ፈርጋሳ

ተበዳሪው

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፣አመያ ወረዳ

መኖሪያ ቤት

BMQ/492/07

 

244

300,000.00

 

15/11/2018 ዓ.ም. 4:00-6:00 ሰዓት

3

ሸውሌ አበራ

አምበሳ አምዲሳ

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፣አመያ ወረዳ

መጋዘን

 

WBIFLMQ366/11

 

212

350,000.00

 

15/11/2018 .8:00-10:00 ሰዓት

4

ሙሉነህ ገላና

ግርማ ጭንድ

ዳርጌ

ጊንዶ ከተማ፣አመያ መኖሪያ ወረዳ

መኖሪያ

ቤት

A/M/L/M/G/002/89

 

200

300,000.00

 

16/11/2018 ዓ.ም. 4:00-6:00 ሰዓት

5

መኮንን ዳበሳ

ተበዳሪው

ዳርጌ

ቆታ ከተማ፣አመያ ወረዳ

መኖሪያ ቤት

WMMLMQ317/2011

 

172.55

300,000.00

 

16/11/2018 .8:00-10:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ፦

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
  2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
  3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
  4. ሐራጁ የሚካሄደው በተራ ቁጥር 1 ለተገለፀው ንብረት መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ሲሆን ለሌሎቹ ግን በባንኩ ዳርጌ ቅርንጫፍ ነው።
  5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
  6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-27
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-27 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 21, 2026
  • Posted at: 2026-06-22T08:59:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders