አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፡- 023 /2018

አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ዝርዝር መግለጫ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

ሐራጁ የወጣው

የንብረቱ አይነት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

/ ወይንሀረግ ፍቅሩ ሁንዴ

አቶ ሳምሶን ደምሴ /እየሱስ

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ ቤት G+3

አዲስ አበባ ከተማ፣ /// /ከተማ፣ ወረዳ 02 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 8.97395,38.72821

AA00008 0210849

264 .

70,707,000.00

ሀምሌ 21 ቀን 2018 .

400 - 5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

አቶ የአብ ዘላለም ታደሰ

አቶ ዘላለም ታደሰ ሰለሞን

መስቀል አደባባይ

መኖሪያ ቤት (B+G+2)

አዲስ አበባ ከተማ፣ የካ /ከተማ፣ ወረዳ 9 ቀበሌ 16 የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.025278 N 38.81858 E

AA00005 0901569

343 .

37,228,490.00

ሀምሌ 21 ቀን 2018 .

300 - 4:00

ለሁለተኛ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፡-

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በአሐዱ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። በጨረታው ተሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅደመ ሁኔታ መሠረት ብድር ሊመቻች ይችላል።

5. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

6. የሐራጁ አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል።

7. ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምሰት) ቀን በፊት ከባንኩ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት ለጨረታ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት ይቻላል።

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።

9. ጨረታው የሚከናወነው አዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አሐዱ ባንክ ዋናው መ/ቤት በሚገኘው 8ኛ ፎቅ ሐመር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው።

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 526 0223 (ሕግ አገልግሎት መምሪያ) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አሐዱ ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-28
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-28 11:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ahadu Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 21, 2026
  • Posted at: 2026-06-22T10:46:36.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders