Disposal, scrap and surplus sales

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አውዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋ።

ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

የጨረታ ማስታውቂያ ከወጣበት ከሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላል።

1. የጨረታ ማስታውቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አቃቂ ቃሊቲ ከማስልጠኛ አደባባይ ወደ ሃናማሪያም ሲሄዱ 300 ሜትር እርቀት ላይ በስተግራ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ 600 ሜትር በቀጥታ አዲሱ አስፋልት መንገድ ጨርቃ ጨርቅ ኢኒስቲትዪት ፊት ለፊት ሲሆን

2. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ዋስትና (BID BOND) በባንክ ክፍያ ትእዛዝ በቼክ (CPO) ወይም በጥሪ ገንዘብ በመስሪያ ቤቱ ትክክለኛ ስም በማስገባት ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሰኔ 20 ቀን 6:00 ሠዓት ድረስ በመስሪያ ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።

3. ጨረታው በተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመሰብሰቢያ አዳራሽ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ/ም በ6፡30 ይከፈታል።

ስልክ ቁጥር

09 11 92 69 00

09 41 16 68 53


Tender details

  • Deadline: 2026-06-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-27 12:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Magercon PLC
  • Buyer address: ቃሊቲ ከማሰልጠኛ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም ሲሄዱ 300 ሜትር ርቀት ላይ በስተግራ በካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ 400 ሜትር በቀጥታ አዲሱ አስፋልት መንገድ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ጨርቃ ጨርቅ ኢንስቲትዩት መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት
  • Bid bond: 5%
  • Published on: Reporter (Jun 21, 2026)
  • Posted at: 2026-06-22T11:55:48.000Z
← Back to all tenders