ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር SD/57/26

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ከኩባንያው የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማከማቻ- ቃሊቲ / Wreck Yard/ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታዎቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚዎዳደሩባቸውን ንብረቶች ዝርዝር በመግለጽ እስከ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም ጧት 4፡00 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሚኪሊላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስ በምድር ቤት ዋናው መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የሚገዙትን ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በኩባንያው መነሻ ዋጋ ላይ 10% የጨረታ ዋስትና ለኩባንያው በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) አሠርተው ከጨረታው ሠነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫራታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ.

የስልክ ቁጥር 011-6-626667


Tender details

  • Deadline: 2026-07-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-06 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nyala Insurance Share Company
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published: Jun 21, 2026
  • Posted at: 2026-06-22T12:27:58.000Z
  • Buyer website: https://www.nyalainsurancesc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders