ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/033/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር
|
የሐራጁ ቀንና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
||||||
|
1 |
ደጀኔ ንጉሴ |
ተበዳሪው |
ወልቂጤ |
ወልቂጤ ከተማ፣ በኩር ወረዳ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት
|
ወ/ማ/2657/2015 |
200
|
1,603,266.00
|
17/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
2 |
ቢኒያም ክፍሉ |
ክፍሉ መካ |
ወላይታ ሶዶ |
ሶዶ ከተማ፣ መርካቶ ክ/ከተማ |
G+2 እና G+0 የንግድ ቤት |
ሸ/1703/011
|
412.9
|
7,766,962.00
|
15/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
3 |
ዮሴፍ አለሙ |
ተበዳሪው |
ሀዋሳ መናኽሪያ |
ዲላ ከተማ፣ ሴሳ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
የንግድ ቤት
|
8303/2015
|
481.86
|
2,000,000.00
|
17/11/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
4 |
ሚካዔል ፋሲል |
እየሩሳሌም መሀመድ |
ዝቋላ ቢሾፍቱ |
ቢሾፍቱ ከተማ፣ ቀበሌ 03 |
መኖሪያ ቤት
|
OR00303 1805016 |
212.9
|
2,500,000.00
|
21/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
5 |
ኢንጆ አፓረል ማነኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. |
ትዕግስት አረጋ |
ሀዋሳ |
ሀዋሳ ከተማ፣ መናኽሪያ ክ/ከተማ |
G+2 መኖሪያ ቤት |
SD00102 0709085
|
201.08
|
8,956,295.23
|
16/11/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
|
6 |
ብስራት ጣፋ
|
ተበዳሪው
|
አፍሪካ ጎዳና
|
ሰበታ ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
መኖሪያ ቤት
|
ሰ/15482/ 2000 |
160 |
1,600,000.00
|
22/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ኢማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
- በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል::
- በተራ ቁጥር 6 የተገለፀው ንብረት ሐራጁ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።
- ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-29 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 21, 2026
- Posted at: 2026-06-22T12:37:13.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.