ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Description

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠዉ ብድር በአግባቡ ባለመለስ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተስጠ ስልጣን መሰረት ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውንና ቀጥሎ የተገለፁትን ንብረቶች በድርድር መሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

 

የንብረቱ ዓይነት

 

የንብረቱ አድራሻ

የመነሻ ዋጋ(በብር)

 

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ፣ሰዓት እና ቦታ

ከተማ

ቀበሌ /ወረዳ

01

/ ሙሉነሽ አስፋ

 

በአቶ ገመቹ ቱፋ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር CA/1085/09 የሆነ፣ ስፋቱ 1000 ሚካሬ ይዞታ ያለው ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ጀምር ህንፃ

 

ጫንጮ ከተማ

 

01

 

4,657,842.00

 

ማክስኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 400 ሰዓት ስዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሱሉልታ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ

02

አቶ አበራ ሽብሩ ሳዶሬ

በአቶ አበራ ሽብሩ ላዶሬ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር ሾተማ/802/00 የሆነ ስፋቱ 250 ሜካ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት:

 

ሾኔ

 

01

 

747,120.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሾኔ ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

03

አቶ መለሰ ዳንጊሶ ፈንዲጋ

በአቶ መለስ ዳንጊሶ ፈንዲጋ ስም የተመዘገበ፣ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር አቶ መለስ ዳንጊሶ ፈንዲጋ 747 የሆነ፣ ስፋቱ 330 / ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

 

ይርጋለም ከተማ፣ ፍልውሃ /ከተማ

 

አፖስቶ

 

700,000.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ይርጋለም ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

04

አቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ

 

በአቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 1857 የሆነ፣ ስፋቱ 500 ሜሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ሀደሮ ከተማ

 

01 ቀበሌ

 

3,850,000.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀደሮ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

05

በአቶ ወርቁ ታምሬ ኤጌዶ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 1736 የሆነ፣ ስፋቱ 500 ሜካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

 

ሀደሮ ከተማ

 

01 ቀበሌ

 

3,350,000.00

 

06

/ ጥሩነሽ ደመቀ

 

በአቶ ተመስገን አያሌው ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር BBG/0067/06 የሆነ፣ ስፋቱ 160 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

 

ቢሻን ጉራቻ ከተማ

 

-

4,460,000.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ስዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀደሮ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

07

አቶ አብርሃም ብርሃኑ

 

በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 220/ ገደማ/2002 የሆነ፣ ስፋቱ 325 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

 

ገደብ ከተማ

 

 

1,300,000.00

 

ማክስኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ገደብ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ [ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

08

አቶ አብርሃም ብርሃኑ

 

በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 2645/09 የሆነ፣ ስፋቱ 270 / ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

ገደብ ከተማ

 

 

1,500,000.00

 

09

አቶ ከበደ ዘውዴ

 

በአቶ አብርሃም ብርሃኑ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 119/ ገደማ/9/9 የሆነ፣ ስፋቱ 230 ሜካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

 

ገደብ ከተማ

 

 

500,000.00

 

10

አቶ ከበደ ዘውዴ

 

በወ/ አማረች መጎ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 519/06 የሆነ፣ ስፋቱ 287.5 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

 

ጨለለቅቱ ከተማ

 

02

 

900,000.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዲላ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

11

አቶ ከበደ ዘውዴ

 

በአቶ ከበደ ብሬ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 88/2001 የሆነ፤ ስፋቱ 398,25 ሜካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤተ

 

ጨለለቅቱ ከተማ

 

02

1,200,000.00

 

12

አቶ ከበደ ዘውዴ

 

በአቶ ዘውዴ አብሴ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 112/14 የሆነ፣ ስፋቱ 280 ሜካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት::

ጨለለቅቱ ከተማ

 

02

900,000.00

 

13

አቶ አበራ ደጋ

በአቶ አበራ ደጋ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር OP0000709013532240221 የሆነ፣ ስፋቱ 41.96 ማ/ካሬ ይዞታ ያለው ስቱዲዮ/ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት::

 

ኦሮሚያ ክልል/ ሸገር ከተማ/ኮዬ ፈጬ።

 

-

2,400,000.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

14

ዘመራ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

በዘመራ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበርስም የተመዘገ በወ/ ራሔል ታደሰ ስም የተመዘገበ የፕላስቲክ ሺት እና ቦርሳ ማምረቻ ማሽን::

 

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ /ከተማ

 

ወረዳ 07

 

29,000,000.00

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ _ ንግድ _ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ:

15

/ ስምረት ዳዊት

በአቶ አዲሱ ሀጎስ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር ///16/10 የሆነ፣ ስፋቱ 600 / ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት::

 

ሲዳማ

 

መጆ ከተማ

 

700,000.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ስዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሃዋሳ መናኽሪያ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ:

16

አቶ በላይ እሸቱ

በአቶ በላይ እሸቱ ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 147/2015 የሆነ፣ ስፋቱ 224 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት::

 

አለታ ጩኮ

 

ቀበሌ 02

 

1,415,000.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ አለታጩኮ ቅርንጫፍ እንዲሁም አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

17

አቶ ሙሉቀን ሳሙኤል

በአቶ ሙሉቀን ሳሙኤል ስም የተመዘገበና የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 406/07/02 የሆነ፣ ስፋቱ 73.25 /ካሬ ይዞታ ያለው ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት::

 

ቡታጅራ

 

መስቃን ወረዳ/ቀበሌ 03

2,082,000.00

 

ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2018 /ከጠዋቱ 400 ሰዓት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ቡታጅራ ቅርንጫፍ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ አዳራሽ::

ስለሆነም

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምር በንብ ኢንተርናሽናስ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ETB1764600010001 በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ላይ የማይመለስ ብር 100.00 (ብር አንድ መቶ) በቅድሚያ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ በባንኩ ቅርንጫፎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9 ራስ አበበ አረጋይ ተብሱ በሚጠራው መንገድ፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት (ኮሜርስ) ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ወስል ላይ የህንፃና ሊዝ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን/ፎርሙን መውሰድ ይችላሉ::
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ፎርሙ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO የጨረታ ሂደቱ ተጠናቆ እንዳስቀ ተመላሽ ይደረገላቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ላይ በተዘረዘረው የጊዜ ሠሌዳ መሰረት ንብረቱ በሚገኝበት አካባቢ ባለው የባንኩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ወይም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት (ኮሜርስ) ፊት ስፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 26ኛ ፎቅ ላይ የህንፃና ሊዝ አስተዳደር መምሪያ ስዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በሠንጠረዥ በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ እና ቦታ ይሆናል።
  6. ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የመያዣ ንብረቶች ስሚገዙ ተጫራቾች በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት በከፊል የብድር አቅርቦት የሚመቻች ይሆናል።
  7. አሸናፊው ድርጅት /ግለሰብ ያሸነፈበት ንብረት ድርጅት ከሆነ በሚገዛበት ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከስም ማዛወር ጋር ያሉትን ከፍያዎች እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን አጠቃሎ ይከፍላል።
  8. አሸናፊ ድርጅት/ግስሰብ አሸናፊነቱ ከተገስፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ከባንኩ ጋር የሽያጭ ውል መፈራረም ይኖርበታል:: ስጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብም ካሸነፈበት ገንዘብ ጋር የሚታሰብ ሲሆን፤ማሸነፉ ከተገስፀስት በኋላ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ አስፈላጊውን የሽያጭ ውል የማይፈፅም ከሆነ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ይሆናል።
  9. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ የድርድር ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለተጨማሪ መረጃ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር 0115 54 69 91 /0115 52 21 79 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-21
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-21 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: 20%
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published: Jun 21, 2026
  • Posted at: 2026-06-22T13:08:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders