አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶች፣ ለንግድ አገልግሎትና ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ መጋዘኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች፣ ለንግድ አገልግሎትና ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ መጋዘኖች ሽያጭ
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/01/18
አማራ ባንክ አ.ማ. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ሙሉ ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
የንብረቶቹ ዓይነትና አገልግሎት
|
የቦታ ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር
|
ንብረቶቹ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ |
|||
|
ከተማ |
ከ/ ከተማ |
ወረዳ |
ልዩ ቦታ |
||||||||
|
1 |
አቶ ሞገስ ሲሳይ በለው |
አቶ አበበ ማለደ አዳነ |
መኖሪያ ቤት 253 ካ.ሜ |
150 ካ.ሜ |
ይከ/001/1228/011
|
አስከተማ |
ዋግህምራ |
01 |
ጋዝጊብላ |
1,037,951.89 |
ሰቆጣ አስ/ከተማ ቅርንጫፍ |
|
2 |
አቶ ገብረስላሴ አለኽኝ ካሳሁን |
ወ/ሮ ፋጡማ ሙሃመድ ውካሽ |
መኖሪያ ቤት G+3 253 ካ.ሜ |
150 ካ.ሜ |
ዳ/ም/ክ/ከ/35042014
|
ባህርዳር
|
ዳ/ምኒሊክ |
- |
- |
24,193,056.94
|
ባህርዳር ዲስትሪክት |
|
3 |
ምቾት ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ምቾት ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ለፋብሪካ
|
3240 ካ.ሜ |
17728/2014 |
ቡሬ
|
- |
- |
ቀበሌ 04 |
22,826,537.54
|
ባህርዳር ዲስትሪክት |
|
4 |
አቶ ሚካኤል ዘውዱ ሙሉጌታ |
አቶ ሚካኤል ዘውዱ ሙሉጌታ |
ለፋብሪካ
|
5000 ካ.ሜ |
ደብኢፓ/0382/2011 |
ደ/ብርሃን |
ጠባሴ |
- |
ቀበሌ 07 |
24,891,914.22 |
ዋና መስሪያ ቤት 20ኛ ፎቅ
|
|
5 |
ኤ.ኤፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማ |
ኤ.ኤፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማ |
ለፋብሪካ
|
9000 ካ.ሜ |
ባህዚፓ0188/11 |
ባህር ዳር |
ጣና |
- |
- |
135,113,138.21
|
ባህርዳር ዲስትሪክት
|
|
6 |
አቶ ጥሩነህ ልጃለም
|
ወ/ሮ በላይነሽ ማናዬ ከበደ |
መኖሪያ ቤት
|
150 ካ.ሜ |
K/አብ/0025 |
ደ/ማርቆስ
|
አብማ |
- |
ቀበሌ 09 |
2,810,120.40 |
ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ
|
|
7 |
አቶ ጥላሁን አደመ ስርፀ |
ወ/ሮ ትግስት ተሻገር |
መኖሪያ ቤት
|
300 ካ.ሜ |
3635/ተ-302/2011 |
ዳባት |
ዳባት |
- |
ቀበሌ 02 |
4,178,389.62 |
ዳባት ቅርንጫፍ
|
|
8 |
አቶ ይገረም ስመኘው ፀጋዬ |
አቶ ሰለሞን ስመኘው ፀጋዬ |
መኖሪያ ቤት
|
200 ካ.ሜ |
K/09339 |
ደ/ማርቆስ |
ደ/ማርቆስ |
|
ቀበሌ 09 |
3,328,941.09 |
ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ
|
|
9 |
አቶ አብርሃም ተክሉ ገ/ህይወት
|
አቶ አብርሃም ተክሉ ገ/ህይወት
|
መኖሪያ ቤት G+3 253ካ.ሜ 288ኪ.ሜ 253ካ.ሜ 480ኪሜ |
288 ካ.ሜ |
ለ/ኩራ/13/30/2/372/49/0199/1/00 |
አ.አ |
አ.አ |
02 |
አያት |
40,455,725.60 |
ዋና መስሪያ ቤት 20ኛ ፎቅ |
|
10 |
አቶ አብርሃም ተክሉ ገ/ህይወት |
አቶ አብርሃም ተክሉ ገ/ህይወት |
መኖሪያ ቤት G+2
|
480 ካ.ሜ |
AA000050904298 |
አ.አ |
አ.አ |
09 |
ኮተቤ 02 |
47,961,930.54 |
ዋና መስሪያ ቤት 20ኛ ፎቅ
|
የጨረታ መመሪያዎች
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሂሳብ ቁጥር ETB1756800010001 የማይመልስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ለገሃር በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት 20ኛ ፎቅ ንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ፣ አማራ ባንክ ሰቆጣ አስከተማ ቅርንጫፍ፣ ባህርዳር ዲስትሪክትና ባህርዳር ቅርንጫፍ፣ ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ፣ ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ፣ ቡሬ ቅርንጫፍና ዳባት ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ መመዝገብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአቅራቢያቸው ከሚገኙ የአማራ ባንክ ቅርንጫፎች በባንኩ ስም ሲ.ፒ.ኦ/CPO/ በማሰራት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊዉን መረጃ በማሟላት ከባንኩ ጋር የሽያጭ ዉል መፈራረም ይኖርበታል።
- የጨረታው አሸናፊ ውል በተዋዋለ በ15 ቀናት ውስጥ ዋጋውን አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፣ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በ5 ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል።
- ጨረታው ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተ.ቁ 1 በተጠቀሰው አድራሻ ወይም በባንኩ ቅርንጫፎችና ቢሮዎች በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከንብረቱ ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎችን፣ ግብር፣ እንዲሁም የስም ዝውውር እና ተዛማጅ ወጪዎችን ይከፍላል። ንብረቶችን በሥራ ሰዓት በፕሮግራም መጎብኘት ማየት ይቻላሉ።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሰረት የሚፈለገውን መስፈርት አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ የ70 በመቶ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
10. ለተጨማሪ መረጃ 011-558-2660 መደወል ይችላሉ።
አማራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-14
- Bid closing time: 10:30
- Bid opening: 2026-07-14 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Amhara Bank S.C.
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published: Jun 22, 2026
- Posted at: 2026-06-23T08:52:15.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.