የባሕር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የG+3 መኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአመልካች/ከሳሽ የሽወርቅ ጌጡ እና ተጠሪ/ተከሳሽ ዮሀንስ ጌትነት መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክርክር ጉዳይ በየሽወርቅ ጌጤ ስም በባሕር ዳር ከተማ ማራኪ ቀበሌ በምሥራቅ ባዶ ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ባዶ ቦታ እንዲሁም በደቡብ ባዶ ቦታ የሚያዋስነውን G+3 መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 7,643,428 (ሰባት ሚሊዮን ስድስት መቶ አርባ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሃያ ስምንት ብር) ሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 22/2018 ዓም በጋዜጣ በማዋል በጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋውን በመያዝ ከጨረታው ቦታ በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን የጨረታው ቀንም ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 7፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ ባለበት ቦታ ባሕር ዳር ከተማ ማራኪ ቀበሌ ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ቤትና ቦታው በሊዝ የተገዛና የሊዝ ቀጣይነት ያለው ክፍያ መክፈል የሚችሉ መሆን አለበት
የባሕር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-30
- Bid closing time: 13:00
- Bid opening: 2026-07-30 13:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahirdar Woreda Court
- Published: Jun 22, 2026
- Posted at: 2026-06-23T09:24:59.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.