የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም/ከሳሽ እድገት በጋራ እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም/ተከሳሽች 1ኛ. አንሙት የኔነህ፣ 2ኛ አቶ ፀጋዬ ጥሩሰው መካከል ስለአለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ ተከሳሾች በፍርዱ መሰረት መፈፀም ባለመቻላቸው ምከንያት በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ አዲሱ ጋሹ፣ በምዕራብ ገነት ጥሩሰው፣ በሰሜን እስከዚያ ውዱ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ በአቶ ፀጋዬ ጥሩሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት መነሻ ዋጋውን ብር 5,590,23 (አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ዘጠና ሺህ ሃያ ሶስት ብር) መሰረት ተደርጎ የጨረታ ማስታወቂያውን ከሰኔ 15/2018 ዓ/ም እስከ ሐምሌ 15/2018 ዓ/ም ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ሐምሌ 16/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ድረስ የሚከናወን በመሆኑ ተጫራቾች የግምቱን 1⁄4 ኛውን ገንዘብ ቀድመው በሲፒኦ አስይዘው በእለቱ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-23
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-23 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 22, 2026
- Posted at: 2026-06-23T13:00:40.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.