የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም/ከሳሽ አቶ እሱባለው ኑሬ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ቄስ ጌቴ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር የአፈፃፀም የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነበትን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆኑ ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ የትዋለ አሳየ፣ በምዕራብ መኮነን ቦጋለ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ እንግዳ ዘለቀ የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,032,235.38 (አንድ ሚሊዮን ሰላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከሰላሳ ስምንት ሳንቲም) በግልጽ ጨረታ መሸጥ ስለፈለገ የጨረታው ማስታወቂያ 30 ቀን በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡ 00 ባለው ጊዜ ማንኛውም ተጫራች በቦታው በመገኘት እንዲጫረቱ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ¼ ኛውን ወድያውኑ በሐራጅ ባይ ወድያውኑ ማስያዝ አለበት፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-22 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Guagusa Shekudad Woreda Court
  • Published: Jun 22, 2026
  • Posted at: 2026-06-23T13:31:46.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders