Property and building foreclosure
የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
ማስታወቂያ
በአፈ ከሣሾች 1ኛ አቶ ቢኒያም ጥበበ 2ኛ አቶ ታዲዮስ ጥበበ እና በአፈ ተከሣሾች ኛ ወ/ሮ ጥሩየ ጌታቸው 2ኛ አቶ አባይ ሞገስ 3ኛ አቶ አሰፈሪ ፅጌ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በደ/ብርሃን ሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አፄ ዘርያቆብ ክ/ከተማ ደብረ ኤባ ቀበሌ ክልል ውስጥ በምስራቅ የሸዋ ጉልቴ በምዕራብ የቀበሌ ቤት በሰሜን አቶ መሀመድ አሚን እና በደቡብ የቀበሌ ቤት የሚዋሠነው በወ/ሮ ባፈና ሀይሌ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤቱ ያረፈበት እና ግቢው አጠቃላይ 10.5 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን ቤት መነሻ ዋጋ 756,061.30 /ሠባት መቶ ሀምሳ ስድስት ሺህ ስልሣ አንድ ብር ከሰላሳ ሣንቲም/ በጨረታ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በሐራጅ እንደሚሸጥ የደ/ከ/ወ/ፍ/ቤት አዟል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-27
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-27 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Debere Berhan City Woreda Court
- Published on: Addis Zemen (Jun 24, 2026)
- Posted at: 2026-06-24T07:25:55.000Z