የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ለመካኒሳ ቅርንጫፍ እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ እንበሳ ጋራዥ አካባቢ ለሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ የጥገና ማዕከል የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/009/2018

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ለመካኒሳ ቅርንጫፍ እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ እንበሳ ጋራዥ አካባቢ ለሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ የጥገና ማዕከል የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

የካፍቴሪያና በብ አገልግሎት ግዥ ሎት-1 መካኒሳ ጀርመን አደባባይ የሚገኘው የባለስልጣኑ /ቤት ካፍቴሪያ

አአከመባ/መደበኛ/-2/009/2018

60 ቀን

ሰኔ 26 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 4:00

ሰኔ 26 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 430

30,000.00

2

የካፍቴሪያና የክበብ አገልግሎት ግዥ ሎት-2 አንበሳ ጋራዥ አካባቢ የሚገኘው የጥገና ማዕከል ካፍቴሪያ

አአከመባ/መደበኛ/-2/009/2018

60 ቀን

ሰኔ 26 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 4:00

ሰኔ 26 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 430

30,000.00

ስለሆነም፡-

1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘመኑ የታደሰ በመስኩ የተሰማሩበት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ታከስ ከሊራንስ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ድረ-ገፅ ላይ(Online PPA Supplier list Registration Certificate) መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00(አራት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ከባለስልጣኑ መ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።

2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ሲሆን፣ የሚወዳደሩ ተጫራቾች 30,00.00 (ሰላሳ ሺህ ብር/ ማቅረብ ይችላሉ። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።

3. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ በባለስልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።

6. ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ

ስልክ ቁጥር፡- 0113 722 825

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን


Tender details

  • Deadline: 2026-07-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-03 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Roads Authority
  • Buyer address: አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ
  • Bid bond: 30,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Jun 24, 2026
  • Posted at: 2026-06-24T08:00:50.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders