አዲስ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተረከበውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

ተ.ቁ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታ ስፋት

 

የንብረቱ ዓይነት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

ከተማ

ክ/ከተማ

1

አዲስ አበባ

 

አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 07

211 ካሬ.ሜ 

መኖሪያ ቤት

 

14,226,138.57

 

ሐምሌ 9 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400- 600 ሰዓት

ማሳሰቢያ፡-

1. ቤቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ሐምሌ 6፣ 7 እና 8 ቀን 2018 ዓ.ም ንብረቱ በሚገኝበት አቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ ቦታው ላይ በመገኘት ንብረቱን ማየት ይቻላል:: ስልክ ቁጥር 0115570319

2. የጨረታው ማስከበሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ በመምጣት መወዳደር ይቻላል።

3. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ተካታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

4. ጨረታው ሐምሌ 9 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዝቋላ ኮምሌክስ 3ኛ ወለል ቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሸ ውስጥ ይከናወናል።

5. ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።

6. የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

7. ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115 570319 ደውሎ መረዳት ይቻላል።

8. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዲስ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-16 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 24, 2026
  • Posted at: 2026-06-24T08:19:54.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders