Property and building foreclosure

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ አቶ ኡፋይሳ ቦጋለ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ዮርዳኖስ ታዴዎስ (2-ሰዎች) መካከል ባለው የአፈ/ም ክስ መነሻነት ሆኖ በሶዶ ከተማ በመሐል ክ/ከተማ ዋዱ ቀበሌ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ የቦታ ቁጥር 597፣ በምስራቅ የቦታ ቁጥር 601፣ በምዕራብ የቦታ ቁጥር 603፣ የቦታ መለያ ቁጥር 602 በሆነው 200 ካ/ሜ ይዞታ ላይ ያለው ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,964,386.50 /አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሰማኒያ ስድስት ብር ከሃምሳ ሳንቲም/ የሆነው መኖሪያ ቤት በጨረታ የሚሸጠው በቀን 27/11/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ሲሆን ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ ቀርቦ እንዲጫረት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-03 12:00
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopian Regional Government State Wolaita Zone High Court
  • Published on: Addis Zemen (Jun 24, 2026)
  • Posted at: 2026-06-24T08:20:26.000Z
← Back to all tenders