ወጋገን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት (G+2) ግንባታው 65 በመቶ ያለቀ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፡ ወጋገን 032/2018

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

ንብረት አስያዥ

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት/ የይዞታው አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

ከተማ/ ልል

/ከተማ/ ከተማ/ዞን

ወረዳ /ቀበሌ

1

አቶ አማኑኤ አብርሃ አስገዶም

ተበዳሪው

ባምቢስ

ትግራይ

መቐ

ሓድነት

250 /ሜትር

56075/05/ 9287

መኖሪያ ቤት (G+2) ግንባታው 65 በመቶ

13,641,967.94

ሀምሌ 17 ቀን 2018 . ከጧቱ 3:00 - 6:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (ሽንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታ አሸናፊ ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፣ ስላሸነፉት ተጫራቾቾ ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

3. ጨረታውን ላሸነፈ፤ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፤ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟላ እንዲሁም ተጨማሪ የመያዣ ንብረት ለሚያቀርብ ተጫራቾ፤ ባንኩ በብድር መመሪያ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል።

4. የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፤ ከጧቱ 3:00 - 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው። ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል።

5. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ጨረታው የሚካሄደው በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት 13ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይሆናል።

8. ለሀራጅ ጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።

9. ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ሁለቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስደዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል። ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

10. ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።

11. ለበለጠ ማብራሪያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት ወጋገን ባንክ አ.ማ የብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 011-558-1837፣ መደወል ይችላሉ።

12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ወጋገን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-24
  • Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 24, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders