ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

.

የተበዳሪው  ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታው ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ጨረታው የወጣው

 

ከተማ፣ //ወረዳ/ ቀበሌ

የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር

የቤቱ ስፋት በካ.

1

ፕራሚድ ኮንስትራክሽን እና ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

የንግድ ህንጻ (G+2)

አዲስ ከተማ

ሐዋሳ ከተማ ምስራቅ /ከተማቴሶ ቀበሌ

20987

4,464

 

109,574,595.17

 

ሐምሌ 21 ቀን 2018 . 4:00-500 ስዓት ኦሮሚያ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

2

ዋርካ ትሬዲንግ ሃውስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

ተበዳሪው

የኢንዱስትሪ ህንፃ (B+G+5)

ወዴሳ

ሸገር ከተማ፣ ገላንክ/ከተማ፣ሲዳ አዋሽ ወረዳ

B/M/G/K/L/I/163/2002

 

16,166

 

604,056,780.70

 

ሐምሌ 21 ቀን 2018 . 4:00-500 ሰዓት  በዋና መስሪያ ቤት

ለመጀመሪያ ጊዜ

3

አቶ አብዲሳ መሀመድ ማሜ

ተበዳሪው

የመኖሪያ ቤት

ቦሰት

አዳማከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማጎሮ ቀበሌ

OR001013014025

 

149.52

4,453,362.29

 

ሐምሌ 17 ቀን 2018 . 4:00-500 ስዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሰት ቅርንጫፍ ውስጥ(አዳማ ከተማ የሚገኝ )

ሶስተኛ ጊዜ

 

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  2. ተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ውስጥ፤ ተ.ቁ 2 ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል አጠገብ የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልገሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ ክፍል ውስጥ እና ተ.ቁ 3 ኦሮሚያ ባንክ ቦሰት ቅርንጫፍ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባስ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራቾ ካልተስቦ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገስጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ስባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ስሐራጅ ሲቀርብ ስሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
  5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሠረት የሚፈስገሙን ማስረጃ አሟልቶ ስቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተሳስር ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ማናቸውም ግብር እና ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  7.  ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመስከተ ከአዳ ተመላሽ ብር ካስ ከተመላሽ ብር ሳይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
  8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዘው ለመጎብኘት ይችላሉ።
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና ወይም 251911012049 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት እና በ 011-273-42-93/011-273-43-04 ኦሮሚያ ባንክ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ እንዲሁም በ 046-221-28 72 ኦሮሚያ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ፣ ለተ.ቁ 2 በ 011 111 8105 ኦሮሚያ ባንክ ወዴሳ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ 3 በ 022-112-66 53 ኦሮሚያ ባንክ ቦሰት ቅርንጫፍ ደውለው  መጠየቅ ይቻላል።
  10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-28
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-28 11:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 24, 2026
  • Posted at: 2026-06-24T11:05:00.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders