የገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድና ለመጋዘን አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለንግድና ለመጋዘን አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
ስለሆነም፣
1. አድራሻ ምዕ/ጎን/ዞን ገ/ውሃ ከተማ
2. የጨረታ ዙር 2ኛ
3. የጨረታው አይነት መደበኛ
4. የንግድ ቦታ ብዛት 7
- CO-01 ስፋቱ 412.5ካ/ሜ
- CO-02 ስፋቱ 412.5ካ/ሜ
- CO-03 ስፋቱ 400ካ/ሜ
- CO-04 ስፋቱ 400ካ/ሜ
- CO-05 ስፋቱ 400 ካ/ሜ
- CO-o6 ስፋቱ 400ካ/ሜ
- CO-07 ስፋቱ 662.8 ካ/ሜ
5 .የመጋዘን ቦታ ብዛት 1 ስፋቱ 2978.6ካ/ሜ
6. የሰነድ ሽያጭ የማይመለስ 500ብር ክፍያ
7. ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ከተማ ልማት ቢሮ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገ/ውሃ የከተማ አስተ/መሬት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-09
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-07-09 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Amhara
- Publishing entity: የገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Jun 25, 2026
- Posted at: 2026-06-25T07:20:56.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.