በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የባህዳር ከተማ ጣና ክፍለ ከተማ ፍርድ ቤት 500 ካሬ ሜትር ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ-ህብረት ባንክ
አፈ/ተከሳሽ------- ታወር አልሙኒየም ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባህርዳር ከተማ ጣና ክፍለ ከተማ በኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ስር በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝገቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ መኮነንነ አሳየ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ዋግነር ትሬዲንግ፤ በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋው ዐ /ዜሮ/ ሆኖ ከፀደይ ባንክ ብር 4,428,483.61 አራት ሚሊዮን አራት መቶ ሃያ ስምንት ሺህ አራት መቶ ሰማኒያ ሶስት ብር ከስልሳ አንድ ሳንቲም እዳ ያለበት መሆኑን አውቃችሁ 18/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ቤቱ በሚገኝበት በባ/ዳር ከተማ ጣና ክ/ከተማ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ እንድታስይዙ ፍ/ቤቱ አዟል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የባህዳር ከተማ
ጣና ክፍለ ከተማ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-25 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: ባህዳር ከተማ ጣና ክፍለ ከተማ ፍርድ ቤት
- Published: Jun 25, 2026
- Posted at: 2026-06-25T07:24:37.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.