በኢትዮጵያ መንግዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
008/2018
በኢትዮጵያ መንግዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (Tin Number) ያለው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ በማቅረብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታው ሰነድ ውስጥ የተመለከቱትን መስፈርቶች አሟልቶ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ነው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አሟልቶ በታሽገ ፖስታ በማድረግ ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ ነው።
- ተጫቾች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሁሉንም መጫረት ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስም አሠርተው በባንከ የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጧቱ በ4፡30 ሰዓት ኮምቦልቻ በሚገኘው በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: 033 551 0205, 033 551 3002, 033 551 2268 ማግኘት ይችላሉ።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-07-13
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-13 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: በኢትዮጵያ መንገድ ኮንስትራክሽን የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ፕሮጀክት
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jun 27, 2026
- Posted at: 2026-06-27T07:46:56.000Z
Documents
Categories
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesOther SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal SaleOffice FurnitureFurniture and FurnishingAmharic2merkatoበኢትዮጵያ መንገድ ኮንስትራክሽን የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ፕሮጀክትAmhara
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.