የኢትዮጵያ ማእድን ኮርፖሬሽን የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ማእድን ኮርፖሬሽን በጨረታ ቁጥር RE-EMC/OT/NCB/01/2018 Gelophany gress KAUS-42, ፔሪዶት (peridote) እና Gate valve DN400 (16 inch) ሽያጭ ለማከናወን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ሰኔ 7ቀን 2018 ዓ.ም ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል።

በመሆኑም ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን በተለያዩ ምክንያቶች ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው ይህ ጨረታ ከዚህ በፊት ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ላይ ይከፈታል። የሚለው በዚህ የጨረታ ማራዘሚያ የቀን ለውጥ ስለተደረገበት ጨረታው ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ./ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በዛኑ ቀን 4፡30 ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911 622 263 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ማእድን ኮርፖሬሽን

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a2fe4bf0a538a47de000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-07
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-07 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Mineral Corporation (EMC)
  • Buyer address: 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ
  • Published: Jun 27, 2026
  • Posted at: 2026-06-27T08:28:08.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders