Property and building foreclosure
የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
South Ethiopia Regional State
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ ወ/ሮ ፍፁም ይርጉ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ አውግቸው ዘውዴ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ አውግቸው ዘውዴ የትዳር አጋር በሆነችው ወ/ሮ አለምቱ አርጋ ስም በይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር 209/2007 በ300 ካ/ሜ ይዞታ ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት ከልዩ ልዩ ክፍሎች ጋር በስሟ ተመዝግቦ የሚገኝ በጂንካ ከተማ 02 ቀበሌ በሊዝ መንደር የሚገኘ መነሻ ዋጋ ግምት 1,810,160.00 ብር/አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ አስር ሺህ አንድ መቶ ስልሳ ብር/ የሆነው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒዮ 1/4 በቅድሚያ በማስያዝ እስከ 30/10/2018 ዓ.ም ድረስ መጫረት የሚችሉ መሆኑን የጂንካ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዟል።
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኣሪ ዞን የጂንካ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): 30/10/2018 ዓ.ም.
- Bid opening: 2026-07-07 12:00
- Bid opening (note): 30/10/2018 ዓ.ም.
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Jinka City Administration First Instance Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Jun 28, 2026)
- Posted at: 2026-06-29T07:32:27.000Z