ዳሽን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Description

ማረሚያ

እሁድ ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 16 ላይ ታትሞ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ዳባ/0015/25 ተበዳሪና አስያዥ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሰንጠረዡ ውስጥ የንብረቱ ዓይነት በሚለው ስር የካርታ ቁጥር OR0001131890511 የሆነው ቤት G+2 እና የካርታ ቁጥር LMK120170402373511827 የሆነው ቤት G+1 ስህተት ስለሆነ የካርታ ቁጥር OR0001131890511 የሆነው ቤት G+1 እና የካርታ ቁጥር LMK120170402373511827 የሆነው ቤት G+2 ተብሎ ተስተካክሎ ይነበብ።

ዳሸን ባንክ አ.ማ

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a2fe6510a538a48cd000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-16 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Published: Jun 28, 2026
  • Posted at: 2026-06-29T08:32:22.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders