የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ተበዳሪ |
ዋስትና ሰጪ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አይነት |
የንብረቱ አደራሻ |
ካርታ ቁጥር |
የይዞታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ቦታ |
|
|
ብር |
ሳን |
||||||||||
|
1 |
አላምረው ከበደ ግዛው |
አላምረው ከበደ ግዛው |
አል-በሪካ- ቅርንጫፍ |
የመኖሪያ ቤት
|
ጅማ ከተማ፣ ጊንጆ ቀበሌ |
OR004082809010 RegNo. 23071557 |
206.91 ካ.ሜ
|
4,080,002
|
70 |
ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3-4 ሰዓት |
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት |
|
2 |
አሚን አባፊጣ |
ዘሐራ አባተማም |
አዌቱ ቅርንጫፍ |
የመኖሪያ ቤት |
ጅማ ከተማ፣ መንቲና ቀበሌ |
5462/2014
|
500 ካ.ሜ
|
5,130,569
|
50
|
ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት |
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት |
|
3 |
መሀመድሳሊ ሱልጣን |
መሀመድሳሊ ሱልጣን |
አል-በሪካ- ቅርንጫፍ |
የመኖሪያ ቤት |
ጅማ ከተማ፣ በቾቦሬ ቀበሌ |
OR004111903013 RegNo. 23081958
|
200.72 ካሜ
|
6,007,671
|
34 |
ሐምሌ 23 ቀን2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5-6 ሰዓት |
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት |
ማሳሰቢያ
1. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታይካሄዳል።
2. ማንኛዉም ተጫራች የንብረቱን ግምት 1/4 ብር ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ማስያዝ ወይም በጨረታ ማስረከቢያ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማሰራት በጨረታዉ እለት ይዘዉ መቅረብ ይኖርበታል ፡ በመሆኑም የጨረታውን መነሻ / የንብረቱን ግምት/ ' ያላስያዘ ተጫራች የጨረታው ተሳታፊ አይሆንም።
3. ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ታሳቢ ይደረግለታል።
4. ማንኛውም ንብረቱን ተጫርቶ መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝቶ ንብረቱን መጎብኘት ይችላል።
5. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ከጨረታው ቀን ጀምሮ በ15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ መክፈል አለበት።
6. የጨረታዉ አሸናፊ በ15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያው ይመለስላቸዋል።
8. የመሬት እና የቦታ ግብር እስከ 2015 ዓ ም ድረስ ተከፍሏል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
10. የስም ዝውውር ክፍያዎችን እና ማናቸውንም ለመንግስት መከፈል ያለበትን ቀሪ ግብር በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0471112754 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-07-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-30 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 28, 2026
- Posted at: 2026-06-29T09:51:58.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.