የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር

የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም

  • የምግብ ግብአቶችን፣
  • የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና
  • የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

  1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
  2. በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል፣
  3. የጨረታ ሰነዱን በፖስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  4. ተጫራቾች ለጨረታው የተጋጀውን የምግብ ግአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን ዝርዝር መግለጫ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፣
  5. የምግብ ግብአቶችን እና የጽዳት እቃዎችን አሸናፊው ተጫራች ለአንድ አመት ውል በመግባት ማቅረብ አለበት፣
  6. ጨረታው ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣
  7. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አለሟሟላት ከጨረታው ውጭ ያስደርጋል።
  8. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 011 440 7460/ 011 420 235 ላይ መደወል ይቻላል


Tender details

  • Deadline: 2026-07-10
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-07-10 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Red Cross Society
  • Buyer address: ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀይቅ ዳር ክ/ከተማ ጉዱ ማይሌ ቀበሌ ከዋና ማ/ቤት ጀርባ በኩል ነው።
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Jun 28, 2026
  • Posted at: 2026-06-30T04:49:12.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders