የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

(ቁጥር AP-09/2025/26)

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሠንጠረዥ 1 ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶች

.

የተበዳረው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ ሚገኝበት አድራ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ/ ብር

በዳሪ ቅርንጫፍ

ክልል

ዞን//ከተማ /ከተማ

ወረዳ / ቀበሌ

1

ሞገስ አሰፋ

ሞገስ አሰፋ

የከብት ማደለቢያ

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ

ሎሜ ወረዳ

BLE11/21-958/654

20,000 .

17,000,000.00

ቶርበን ኦቦ (0910016786)

2

ሞገስ አሰፋ

ሀሰን አብደላ

የከብት ማደለቢያ

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ ቦስት

ቃዋ ሀራ ሜርቀሳ

BLEW0/25-791/1639

20 ሄክታር

6,302,769.45

ቶርባን ኦቦ (0910016786)

3

መሀመድ ሳኒ

ወደ ባንኩ ስም የዞረ)

መጋዘን

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ / ሻሸመኔ

አዋሾ 01 ቀበሌ

1319

1,052.25 .

5,601,803.97

ሻሸማኔ (0912450496)

4

ኤፍ. ኤች. . አግሮ ኢንዱስትሪ

አልክቲል አሶሴሽን አግሮ ኢዱስትሪ

መጋዘኖች

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ / ሻሸመኔ

አዋሾ ቀበሌ 01

18054

1,100 .

5,193,036.23

ሻሸማኔ (0912450496)

5

የኃላሸት ይገዙ ሀብታሙ

ባቢቻ አግሮ ፎረስተሪ

መጋዘን

ኦሮሚያ

ምስ/ ወለጋ/ ነቀምቴ

07 ቀበሌ

1725/ EMMLMN/09

6,000 .

8,857,823.69

ፊንፊኔ (0913471439)

6

አቶ መስፍን ታደሰ

አቶ መስፍን ታደሰ

ለሆቴል አገልግሎት የሚውል 34 መኝታ ቤት ያለው G+4 ህንጻ

ኦሮሚያ

ምዕ/ ወለጋ

ነጆ 02

660/2006

709.04 .

52,282,500.12

ኦዳ (0922197348)

7

ቦካ ሁንዴሳ

ቦካ ሁንዴሳ

መጋዘን

ምዕ/ ወለጋ

መነሲቡ

መንዲ

MI/082/2010

500 .

2,553,719.00

አባ ነብሶ (0922197797)

8

አራርሶ ናገሮ ኢያና

አራርሶ ናገሮ ኢያና

የንግድ ቤት

ኦሮሚያ

ሆሮጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ

ሆሮ ቀበሌ 01

237/MMLM/04 2014

250 .

6,363,516.32

ሻምቡ (0921016909)

የጨረታ መመሪያ፦

1. የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ።

2. ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ወይም የግብር ከፍያ ምዝገባ ሰርትፊኬት (TIN) ካርድ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ ራንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ።

3. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ከሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጨረታው መዝጊያ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በማካተት 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ፣ የግብር እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላል።

6. ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች በሁሉም ላይ ተጨራች ለመንግስት የሚከፈለውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ይከፍላሉ።

7. ተጫራች በሚወዳደርባቸው በእያንዳንዱ ንብረት ላይ የመግዣ ዋጋውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በጨረታ ሰነዱ ፎርም ላይ በቀረበው አማራጭ መሠረት ማካተት አለማካተቱን በግልጽ መግለጽ ይጠበቅበታል፡፡ ምንም ካልተገለጸ እና አሻሚ ቦታ ላይ ካሰፈረ ባንኩ ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጋር እንደቀረበ ታሳቢ ያደርጋል።

8. ለንብረቶቹ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።

9. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል እና በ 15 ቀናት ውስጥ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ተጫራች የሽያጩን ገንዘብ ካልከፈለ እና ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።

10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

11. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ራንግ ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ

ስልክቁጥር፡- 0115 576 174 ፖ.ሳ.ቁ.16936/አዲስ አበባ/ፊንፊኔ

የኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ /አ.ማ/

ማህበረሰቡን ማጎልበት፣ ህይወትን መለወጥ!


Tender details

  • Deadline: 2026-07-13
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-07-13 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
  • Buyer address: Dembel City Center
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jun 28, 2026
  • Posted at: 2026-06-30T09:25:34.000Z
  • Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders