የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 8 ላይ የተገለጸው ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማኅ ለወሰደው ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ የሆነ ንብረት ጨረታ የሚከናወንበት ቀን ያልተገለፀ በመሆኑ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00- 6፡00 ይከናወናል
Description
እርማት፡
ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 8 ላይ የተገለጸው ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማኅ ለወሰደው ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ የሆነ ንብረት ጨረታ የሚከናወንበት ቀን ያልተገለፀ በመሆኑ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00- 6፡00 ይከናወናል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a201b220a538a0276000001
Tender details
- Deadline: 2026-07-06
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-06 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Published: Jun 28, 2026
- Posted at: 2026-06-30T10:08:55.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.