የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት 250 ካ.ሜትር ያረፈ ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ

1ኛ እንደግ ዘሪሁን

2ኛ. እድገት የእቁብ ማህበር እና

በአፈ/ተከሳሽ ተሰራ ጥሩነህ

መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመራዊ ከተማ 03 ቀበሌ ውስጥ በአፈ/ተከሳሽ ተሰራ ጥሩነህ ስም የተመዘገበ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ ይገባል አሞኜ በሰሜን መንጋው ምኑውዬ በደቡብ ዑስማን አሊፍኑር መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 250 ካ/ሜትር ያረፈ ቤትና ቦታ መነሻ ዋጋ 1,750,420.86 /አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ አራት መቶ ሃያ ብር ከ86 ሳንቲም/ ሀምሌ 11 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በመራዊ ከተማ 03 ቀበሌ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-18 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Surrounding High Court
  • Published: Jun 30, 2026
  • Posted at: 2026-06-30T12:36:30.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders