ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሌሎችም እስክራፕ አይነቶች (BC TANK Aluminum Covered, motor oil, Scrap Metal, used dish wash bottle, 170 KG SLES Empty Drum በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሌሎችም እስክራፕ አይነቶች (BC TANK Aluminum Covered, motor oil, Scrap Metal, used dish wash bottle, 170 KG SLES Empty Drum, በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
መነሻ ዋጋ ያላቸዉ ከታች የተዘረዘሩት ብቻ ናቸዉ፡፡
1, Printer, for starting price Before VAT 4,100 ብር (የጨረታ መነሻ ዋጋ ከቫት በፊት)
2. laptops, for staring price Before VAT 4,700 ብር (የጨረታ መነሻ ዋጋ ከቫት በፊት)
3. Doll Desktops, for staring price Before VAT 13,500 ብር (የጨረታ መነሻ ዋጋ ከቫት በፊት)
4. Monitors, for storing price Before VAT 3,500 ብር (የጨረታ መነሻ ዋጋ ከቫት በፊት)
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ምዝገባ፣ ቲን አና ሰርትፍኬት አብሮ ያላስገባ ተጫራች ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል ና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።
2. የጨረታ ማስከበሪያ በCPO መልክ 10% ብር ማስያዝ ይኖርበታል፣
3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
4. ጨረታው እስከ ሀምሌ 1,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ሀምሌ 1,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል:: ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
6. ለጨረታ የወጣዉን እቃ ማየት የሚቻለዉ ቀን 29/10/2018-30/10/2018 ብቻ ነዉ
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከቫት በፊት መሆን አለበት
9. ዋጋ ከቫት ያስገባ ተጫራቸ ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0992921872
Tender details
- Deadline: 2026-07-08
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-07-08 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
- Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
- Bid bond: 10%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jul 01, 2026
- Posted at: 2026-07-01T08:55:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.