ምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት የሳወሳ ደ/ሠላም ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና በፍ/ባለዕዳ ቄስ ደሴ ሰናይ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍ/ባዕዳው ንብረት የሆነውን በግሽ ዓባይ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ የሰራሽ ሰናይ ፣ በምዕራብ አማረች መስፍን፣ በሰሜን እና በደቡብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኝ 200 ካሬ ሜትር ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 700,000(ሰባት መቶ ሺህ ብር) ሆኖ ከሰኔ 22/2018 ዓ/ም እስከ ሐምሌ 21/2018 ዓ/ም ለ30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ከቆየ በኋላ ሐምሌ 22/2018 ዓ/ም ከ3፡00 እስከ 7፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት ይችላሉ ሲል ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

ማሳሰቢያ፡- አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ውስጥ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ 1⁄4 ኛውን በፍ/ቤቱ በሞዴል የሚያስይዝ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Bid closing time: 13:00
  • Bid opening: 2026-07-29 13:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone High Court
  • Published: Jun 29, 2026
  • Posted at: 2026-07-01T09:15:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders