የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማህበር ኃ/የተወሰነ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ በጋሻው ቢተው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በምሥራቅ ወ/ሮ አዳነች ሰውነት፣ በምዕራብ እና በደቡብ መንገድ፣ እንዲሁም በሰሜን አብየ የሚያዋስነው በአቶ ቢተው ይሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,130,000 (ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ሰላሳ ሽህ ብር) በማድረግ ጨረታውን ከሰኔ 22/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ለ30 ተከታታይ ቀናት በማዋል ጨረታው ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ስለሚሸት መጫረት ይችላሉ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ሰትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1⁄4 (ሲፒኦ) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 29, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders