የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል።
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የተሸከርካሪ ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የተሸ/ሞዴል |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
|
የደቡብ ክልል ገበሬዎች ህብረት ሥራ ፌዴሬሽን ኃላ/የተወሰነ |
የደቡብ ክልል ገበሬዎች ህብረት ሥራ ፌዴሬሽን ኃላ/የተወሰነ |
የጭነት (ISUZU FSR) |
ሃዋሳ |
አአ-03-01-90282 |
JALK6A 130D7100388 |
6HH1-463031 |
Fsr33L |
2,500,000.00 |
ጨረታው ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00-6፡00 ሰዓት በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሃዋሳ ዲስትሪክት ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል/ ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
ኤልቲና ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር |
አቶ ዘዉዴ አምዴ ዋቅጅራ |
የመኖሪያ ቤት |
ሱሉላ ገርቢ |
አዲስ አበባ |
ኮልፌ ቀራንዮ |
06 |
AA0000 90607146 |
94.60 ካ.ሜ |
18,367,529.60 |
ጨረታው ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 አ/አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየው ጌት ሃውስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
2 |
ኤልቲና ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር |
ወ/ሮ ፍሬህይወት አምዴ ዋቅጅራ |
የመኖሪያ ቤት |
ሱሉላ ገርቢ |
አዲስ አበባ |
ልደታ |
08 |
AA0000 80302790 |
358.88 ካ.ሜ |
27,511,274.86 |
ጨረታው ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 አ/አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየው ጌት ሃውስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል |
|
3 |
አቶ ታደሰ በቀለ አድማሱ |
አቶ ታደሰ በቀለ አድማሱ |
የመኖሪያ ቤት |
ቀርሳ አርሲ |
ኦሮሚያ |
ቀርሳ |
ቀርሳ 02 |
DMMLMQ/ 640/09 |
150 ካ.ሜ |
2,052,220.68 |
ጨረታው ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል።
3. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች፤ ለጭነት ተሽከርካሪው በስልክ ቁጥር 09 13-49 61 78 / 09 64-45 06 96 /፣ በሰንጠረዥ 2 ለተራ ቁጥር 1 እና 2 በስልክ ቁጥር 09 32-93 82 24 / 09 12-44 15 24 እና ለተራ ቁጥር 3 በስልክ ቁጥር 09 11 94 95 78 ላይ ደውለው በመጠየቅ ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ ራሱ እንዲዛወር ያደርጋል።
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-04 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
- Buyer address: Dembel City Center
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 01, 2026
- Posted at: 2026-07-01T09:33:44.000Z
- Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.