የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

ያስያዡ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አገልግሎት

የቦታው ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

ከተማ

ቀበሌ

የባ///ቁጥር/የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ሞላልኝ ጠጁ አዛናው እና / አበባ ልጃለም ተስፋይ

አቶ ሞላልኝ ጠጁ አዛናው እና / አበባ ልጃለም ተስፋይ

አዘዞ ቅርንጫፍ

ጎንደር

አየር ማረፊያ

5089/2012

የመኖሪያ

196 ካሬ ሜትር

4,136,553.36

ነሐሴ 12 ቀን 2018 .

4:00-6:00

ለመጀመ ጊዜ

2

አቶ ገብሬ ባርኮ አስናቀው እና / ሀብታም ፀጋው ብርሀኔ

አቶ ገብሬ ባርኮ አስናቀው እና / ሀብታም ፀጋው ብርሀኔ

ምንትዋብ ቅርንጫፍ

ጎንደር

19

10957/2015

የመኖሪያ

150

2,068,702.15

ነሐሴ 12 ቀን 2018 .

8:00-10:00

ለመጀመ ጊዜ

ማሳሰቢያ ፦

1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በጨረታው ሰአት እና ቦታ ይዘው መቅረብ አለባቸው።

2. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል።

3. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሽጥ መብቱ የተጠበቀ ነው።

4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረስ ተቆጥሮ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡

5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛውር የሚከፈሉ የመንግስት ክፍያዎች እና ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል::

6. ጨረታው የሚካሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስተሪክት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል።

7. ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።

8. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው፡፡

9. በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።

10. ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 111-4904, 058 111 0261, ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-18
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 01, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders